ኪዳን · አዲስ አበባ

ኪዳን

የሰርግ እንግልት እዚህ ያበቃል።

The wedding hustle ends here.

ኪዳን ማለት ቃል ኪዳን ነው። ለሙሽሮችም ለአገልግሎት ሰጪዎችም የተገባ አንድ ቃል።

Kidan means covenant. One promise, made to couples and vendors alike.

ለሙሽሮች

ሰርግዎን ከስልክዎ ያቅዱ

አገልግሎት ሰጪ ፍለጋ ከከተማ ጫፍ እስከ ጫፍ መባዘን ቀርቷል። ዘና ይበሉ፣ ስልክዎን ያውጡ፣ ለሰርግዎ የሚያስፈልገውን ሁሉ በአንድ ቦታ ያግኙ።

Relax. Take your phone out and get everything your wedding needs in one place. No more roaming the city.

ለአገልግሎት ሰጪዎች

ተጨማሪ ሙሽሮች ያግኙ

ኪዳን ሙሽሮችን ወደ እርስዎ ያመጣል። ስራዎ ሰርግ ለሚያቅድ ሁሉ ይታያል፤ ጥያቄዎችንና ቀጠሮዎችን በቀላሉ ያስተዳድሩ፤ ንግድዎ ያድጋል።

We bring the couples to you, and help you handle every enquiry and booking. Your business grows.

በቅርቡ·Coming soon