
ታሪካችንOur story / 01
ምንም የተለየ ነገር የለም። ሁሉም እውነት ነው።Nothing fancy. Everything real.
በብዙ ሰዎች መካከል መንገዶቻችን ተገናኙ። በቤተሰቦቻችን ፍቅርና በወዳጆቻችን ምርቃት አዲሱን ምዕራፋችንን ልንጀምር ነው፤ ከእናንተ ጋር።
In a city full of people, our two paths found each other. With the love of our families and the blessing of our friends, we begin our next chapter, with you beside us.
በፍቅርWith loveሐና እና ዳዊት

