
ምዕራፍ 1 · ተገናኘንChapter 01 · The meeting
ሁሌም ወደ አንተ ይመለሳል።It always comes back to you.
በብዙ ሰዎች መካከል መንገዶቻችን ተገናኙ። በቤተሰቦቻችን ፍቅርና በወዳጆቻችን ምርቃት አዲሱን ምዕራፋችንን ልንጀምር ነው፤ ከእናንተ ጋር።
In a city full of people, our two paths found each other. With the love of our families and the blessing of our friends, we begin our next chapter, with you beside us.
በፍቅርWith loveሳሮን እና ሚኪያስ

